1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታሠሩ የሠማያዊ ፓርቲ አባላት የረሀብ አድማ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 6 2007

በእሥር ላይ የሚገኙ ሁለት የሠማያዊ ፓርቲ አመራር አባላት የረሃብ አድማ መጀመራቸው ተሰማ። የረሃብ አድማው ከትንሣኤ በዓል አንስቶ የጀመረ እንደሆነም ተገልጧል።

https://p.dw.com/p/1F7aC
Berhanu Tekleyared
ምስል Yohannes Gebreegziiabher

እስረኞቹ የረሃብ አድማውን ለማድረግ ያነሳሳቸው፦ አብራቸው በተመሳሳይ ክስ ተጠርጥራ የታሰረችው ኢየሩሣሌም ተስፋው የተባለችው ወጣት ፖለቲከኛ በቤተሰቦቿ እንዳትጎበኝ መደረጓ ነው ሲሉ የእሥረኞቹ ቤተሰቦች ለዶይቸ ቬለ ተናግረዋል። እሥር ቤት በረሃብ አድማ ላይ የሚገኙትን ሶስት የሠማያዊ ፓርቲ አመራር ቤተሰቦችን በማነጋገር የአዲስ አበባው ወኪላችን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር ቀጣዩን ዘገባ ልኮልናል።

ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ ከታች የሚገኘውን የድምጽ ማጫወቻ ይጫኑ።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር
ማንተጋፍቶት ስለሺ
አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ