1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታዋቂው ድምፃዊ ፣ ቴዎድሮስ ካሣሁን ፣ የግብረ-ሠናይ የሙዚቃ ትርዒት፣

ሰኞ፣ ጥቅምት 2 2002

በልመና መኖር ይብቃ» በሚል መርኅ፣ በራሱ አነሳሽነት ነዳያን ወገኖቻችን ፣ ራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ ለመርዳት ፣ ሥመ- ጥር የኪነ ጥበብ ሰው ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ )፣

https://p.dw.com/p/K4mk
የ«አርቲስት»ቴዎድሮስ ካሣሁን (ቴዲ አፍሮ)የግብረ-ሠናይ የሙዚቃ ትርዒት ዓላማ፣ እነዚህን መሰል ወገኖቻችን፣ ራሳቸውን ችለው እንዲኖሩ፣ ለማገዝና ለማበረታታት ነውምስል UN Photo/Rick Bajornas

ትናንት በአዲስ አበባ እስታዲየም፣ ግብረ-ሠናይን ዓላማ ያደረገ የሙዚቃ ትርዒት አሳይቷል። ትርዒቱ ከተደመደመ በኋላ ታዳሚዎች ሁሉ እንዳሉት፣ የሙዚቃው ድግሥ፣ በዓይነቱም ይሁን በይዘቱ እንዲሁም በድምቀቱ ፍጹም የተለየ ነበረ። ----

ታደሰ እንግዳው ተክሌ የኋላ፣ነጋሽ መሐመድ