1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የታዳሽ የሐይል የምንጭ ለኢትዮጵያ

ዓርብ፣ ጥቅምት 6 2002

ኢትዮጵያ የታዳሽ ሐይልን አገልግሎትና አጠቃቀምን የሚደነግግ መርሕ እንድታወጣ የመስኩ ባለሙያዎችና የግብረ-ሠናይ ድርጅት ተጠሪዎች ጠየቁ።

https://p.dw.com/p/K8ZP
ምስል DW

ሰሞኑን አዲስ አበባ ዉስጥ ሥለ አመራጭ ሐይል አጠቃቀም የተነጋገሩት ባለሙያዎች እንደሚሉት ኢትዮጵያ ታዳሽ ሐይልን እንደ አማራጭ ካልተጠቀመች አሁን የገጠማት የሐይል እጥረት ይበልጥ ወደፊት ይባባሳል።ስብሰባዉን ያዘጋጁት የመልካ ማሕበር እና የሐይንሪሽ ቦል መታሰቢያ ድርጅት በጋራ ነዉ።

ታደሰ እንግዳዉ/ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ