1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትራምፕ እገዳ እና የፍርድ ቤት ዉሳኔዉ

ረቡዕ፣ ሰኔ 21 2009

ስድስት የእስልምና እምነት ተከታዮች ከሚበዙባቸዉ ሃገራት የሚመጡ ዜጎች ለ90 ቀናት ወደ ዩናይትድ ስቴትስ እንዳይገቡ ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ ያስተላለፉትን ዉሳኔ ከዚህ በፊት ሁለት የሀገሪቱ ፍርድ ቤቶች ዉድቅ ማድረጋቸዉ ይታወሳል።

https://p.dw.com/p/2fa82
USA Proteste gegen Trumps neues Einreiseverbot
ምስል Getty Images/AFP/S. Huffaker

Beri. Washington (U.S Court and Trump) - MP3-Stereo

 የአሜሪካን ከፍተኛ ፍርድ ቤት የትራምፕ አስተዳደር ያቀረበዉን ይግባኝ መሠረት በማድረግ ከትናንት ወዲያ የትራምፕ ዉሳኔ በከፊል ተግባራዊ እንዲሆን ወስኗል። በጉዳዩ ላይ ዶቼ ቬለ ያነጋገራቸዉ አንድ የሕግ ጠበቃ እና አማካሪ ይህ ዉሳኔ የመጨረሻ አይደለም፤ ሙሉ ለሙሉ ሊቀር ወይም ሊጸና ይችላል ነዉ የሚሉት። ጉዳዩ ወደፊት የሚታይ መሆኑን በማብራራት። ዝርዝሩን ከዋሽንግተን ዘጋቢያችን መክብብ ሸዋ ልኮልናል።

መክብብ ሸዋ

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ