1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትራፊክ ሳምንት በአዲስ አበባ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 8 2006

በአዲስ አበባ ከተማ የትራፊክ ሳምንት በልዩ ልዩ ዝግጅቶች እየተከበረ ነዉ። የዘርፉ ባለሙያዎች ከተማዋ የትራፊክ አደጋ እንደሚበዛባት፤ አደጋዉም በሶስት ዓበይት ምክንያቶች እንደሚከሰት ያስረዳሉ።

https://p.dw.com/p/1Bjkl
Addis Abeba
ምስል picture alliance / landov

ለአብዛኛዉ አደጋም የእግረኞች የመንገድ አጠቃቀም ሥርዓት እንዳለ ሆኖ በአሽከርካሪዎች ላይ የሚታዩ ጉድለቶች ዋነኛዉን ስፍራ ይይዛሉ። ፣ በዛሬዉ ዕለትም የትራፊክ አደጋ አስከፊነትን የሚያመላክቱ የተገለበጡ ተሽከርካሪዎች እና የፎቶግራፍ አዉደ ርዕይ ተከፍቷል። ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር ከአዲስ አበባ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ