1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የትሮይ ዴቪስ ሙት-በቃ ብይን ተፈጻሚ መሆን፤

ሐሙስ፣ መስከረም 11 2004

ዩናይትድ እስቴትስ ውስጥ ፤ ጆርጂያ ፣ በተባለው ደቡባዊ ፌደራል ክፍለ ሀገር ፣አንድ ፖሊስ ገድለሃል ተብሎ 22 ዓመት በእሥራት ላይ የቆየውና ባልተረጋገጠ ምሥክርነት፣ ሙት-በቃው ብይን የተፈጸመበት ፣ ትሮይ ዴቢስ የተባለው ጥቁር አሜሪካዊ ዜጋ ሁኔታ በዓለም ዙሪያ ቅሬታንም ሆነ ኀዘንን ነው ያስከተለው።

https://p.dw.com/p/RnE0
ምስል AP

በአውሮፓው ኅብረት ሀገራት ፤ ሙት በቃ ብያኔ የተሰረዘ ሲሆን ፣እንደተጠቀሱት ሃገራት በዴሞክራሲ በምትመራው ሀገር ፣ በዩናይትድ እስቴትስ ግን፤ ሙት-በቃ ህግ ፣ እስካሁን አልተሻረም። በትሮይ ዴቪስ ላይ ተፈጻሚ የሆነውን ሙት- በቃ ብይን አስመልክቶ ፤ ተክሌ የኋላ፤ የዋሽንግተን ዲሲውን ዘጋቢአችንን አበበ ፈለቀን በስልክ አነጋግሮታል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ

ሒሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ