የቸርኖቢል አቶም ኃይል ማመንጫ ጣቢያ አደጋ19 ሚያዝያ 2003ረቡዕ፣ ሚያዝያ 19 2003ከ 25 ዓመት በፊት፤ በዩክሬይን ፤ ቸርኖቢል ላይ የደረሰው የአቶም ኃይል ማመንጫ አውታር ፍንዳታ፣ በዓለም ዙሪያ በልዩ ሁኔታ ታስቦአል።https://p.dw.com/p/RKQ8ምስል APማስታወቂያ ከ 25 ዓመት በፊት በአውሮፓ የደረሰውን ያን መሰል አደጋና በቅርቡም በፉኩሺማ ፤ ጃፓን ያጋጠመውን ተመሳሳይ አደጋ የታዘበው የጀርመን ህዝብ በአቶም ኃይል ጉዳይ ላይ በሰፊው ሲወያይ መቆየቱ የታወቀ ነው። ለችግሩ አማራጭ መፍትኄ ለመሻት የቱን ያህል ጥረት ይደረጋል? ተክሌ የኋላ የበርሊኑን ዘጋቢአችንን ይልማ ኃ/ሚካኤልን አነጋግሯል። ይልማ ኃ/ሚካኤል ተክሌ የኋላ