1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የቻይናው መሪ የብሪታኒያ ጉብኝትና ተቃዉሞ

ዓርብ፣ ጥቅምት 12 2008

ጠቅላይ ሚኒስትር ሺ በ4ቱ ቀናት የብሪታኒያ ቆይታቸው በየሄዱበት ደማቅ አቀባበል ቢደረግላቸውም የሚቃወሙዋቸውም አልጠፉም ። ዛሬ ወደ ሃገራቸው ከማቅናታቸው በፊትም ከንግዱ ማህበረሰብና ከሲቪክ ማህበራት መሪዎች ጋር ተገናኝተው ነበር ።

https://p.dw.com/p/1GtLw
Großbritannien Staatsbesuch von Xi Jinping bei David Cameron
ምስል Reuters/K. Wigglesworth

የቻይናው መሪ ሺ ጂን ፒንግ የብሪታኒያ ጉብኝታቸውን አጠናቀው ዛሬ ወደ ሃገራቸው ተመልሰዋል ።ሺ ብሪታኒያን በጎበኙበት ወቅት ቻይናና ብሪታኒያ ከ30 ቢሊዮን ፓውንድ በላይ የሚገመት የንግድ ስምምነቶች ተፈራርመዋል ።ጠቅላይ ሚኒስትር ሺ በ4 ቱ ቀናት የብሪታኒያ ቆይታቸው በየሄዱበት ደማቅ አቀባበል ቢደረግላቸውም የሚቃወሙዋቸውም አልጠፉም ። ዛሬ ወደ ሃገራቸው ከማቅናታቸው በፊትም ከንግዱ ማህበረሰብና ከሲቪክ ማህበራት መሪዎች ጋር ተገናኝተው ነበር ። የብሪታኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዴቪድ ካሜሩን ቻይና የብሪታኒያ ተመራጭ አጋር ትሆናለች ብለዋል ።ቻይና በብሪታኒያ የኃይል ዘርፍ ትልቅ ሚና የምትጫወት ሃገር ናት ። ሃና ደምሴ ዝርዝር ዘገባ አላት ።

ሃና ደምሴ

ኂሩት መለሰ

አዜብ ታደሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ