1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኅብረተሰብ እድገት መዘርዝር

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 28 2004

የተመድ የኅብረተሰብ ልማት እድገት ዓመታዊ መዘርዝር የበለፀጉት አገሮች ለድሃዎቹ ሊያደርጉ የሚገባዉን የርዳታ ቃል አልጠበቁም የሚል ትችት አስከትሏል።

https://p.dw.com/p/RvRz
ምስል AP

በዓለማችን በድሃና ሃብታም መካከል የሚታየዉን ሰፊ ልዩነት ለማጥበብ የሚወሰደዉ ርምጃ ፖለቲካዊ ዉሳኔን ይፈልጋልም ተብሏል። ኢትዮጵያ በዘርዝሩ ከ187 አገሮች 174ኛ ደረጃ ላይ ሰፍራለች። በየዓመቱ የሚወጣዉ ይህ መዘርዝር ጤናና የኑሮ ሁኔታን ከግምት አስገብቶ የሚቀመር ነዉና በተጨባጭ በኢትዮጵያ ምንን ያሳያል?

ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ