1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነቀርሳ በሽታ ስርጭት ጨምሯል

ማክሰኞ፣ መስከረም 19 2002

በዓለማችን የነቀርሳ ማለትም ካንሰር በሽታ ስርጭት ከዚህ በፊት ከነበረዉ እየጨመረ መሄዱን ባለሙያዎች አስታዉቀዋል።

https://p.dw.com/p/Jtf4
ከዘመናዊ ህክምናዎች አንዱምስል AP

በተለይ ችግሩ ጎልቶ መታየት ጀምሯል በተባለባቸዉ በአዳጊ ሀገራት ይኽን በሽታ ለመመርመርና ለማከም የሚዉለዉ ከዓለም ሃብት አምስት በመቶ ብቻ ነዉ። በበሽታዉ ከተጠቁት የድሃ ሀገራት ኗሪዎች 80በመቶ የሚሆኑት ወደሃኪምና ህክምና የሚሄዱት ችግሩ ተባብሶ ከፍተኛ ደረጃ ሲደርስ ነዉ።

ሸዋዬ ለገሠ/አርያም ተክሌ