1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነዳጅ እጥረት በአዲስ አበባ

ረቡዕ፣ የካቲት 2 2003

አብዛኛዎቹ የአዲስ አበባ ነዳጅ ማደያዎች ዛሬ ለደንበኞቻቸው የተለመደውን የነዳጅ ሽያጭ አገልግሎት ማስጠት ማቆማቸውን የአዲስ አበባው ወኪላችን ታደሰ እንግዳው ዘግቧል ።

https://p.dw.com/p/QzTh
ምክንያታቸውም ኢታኖል የተደባለቀበት ነዳጅ የለም የሚል ነው ። የኢትዮጵያ ነዳጅ ድርጅት በበኩሉ ምንም ዓይነት የነዳጅ ዕጥረት የለም ባይ ነው ። አሁን በከተማዋ የታየው የነዳጅ እጥረት የተከሰተው የነዳጅ ዘይት ኩባንያዎች ዋጋ ይጨምራል በሚል ነዳጁን ይዘውት ሊሆን እንደሚችል የድርጅቱ ስራ አስኪያጅ ለዶቼቬለ ተናግረዋል ። ታደሰ ዕንግዳው ፣ ሂሩት መለሰ አርያም ተክሌ