1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የነፍሰጡር እናቶች ጤና

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 19 2003

ለነፍሰጡር እናቶች የሚሰጠዉ የጤና አገልግሎት መስፋፋትና መሻሻል እንደሚኖርበት ዛሬም ይነገራል።

https://p.dw.com/p/RcF9
ምስል DW

በወሊድ ወቅት የሚያልፈዉን የእናቶችና ህፃናት ቁጥር ለመቀነስ መንግስታት በዘርፉ የሠለጠኑ የጤና ባለሙያዎችን ቁጥር ማበራከት እንደሚኖርባቸዉ የተ የዓለም የጤና ድርጅት ይመክራል። ከአምዓቱ የልማት ግቦች አንዱ የሆነዉን ይህን እቅድ ለማሳካት የአዋላጆችን ቁጥር ማበራከት ይኖርባቸዋል ከተባሉ ሀገራት ኢትዮጵያ አንዷ ናት።

ሸዋዬ ለገሠ

ሂሩት መለሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ