1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኑሮ ውድነትና ብልሐቱ በድሬዳዋ

ዓርብ፣ ሐምሌ 3 2001

የኢንዱስትሪ ምርት ብቻ ሳይሆን ዕለታዊ ምግብ በማነሱም ሆነ በመታጣቱ፣ የኑሮ ውድነት እንኳን ያጣ የነጣውን ፣ መለስተኛ ገቢ ያለውንም ሁሉ ማስጨነቁ አልቀረም።

https://p.dw.com/p/IlCO
ድንች በያይነቱ

ለዓለም አቀፉ የፋይናንስ ቀውስ ፣ መላ ፍለጋ፣ በኢንዱስትሪ የገሠገሡት መንግሥታት መምከር መዝከር ከጀመሩ ወራት አልፈዋል። የሰሞኑ የላአኩዊላው ጉባዔም፣ ትኩረቱ ፣ ከዚህ የተለየ አይደለም። የበለጸጉትን አገሮች ቆንጠጥ ያደረገው የኤኮኖሚ ጫና ፣ በችግር ማጥ ውስጥ የሚገኙትን አዳጊ አገሮችን ይበልጥ መጎነጡ የታወቀ ነው። የኢንዱስትሪ ምርት ብቻ ሳይሆን ዕለታዊ ምግብ በማነሱም ሆነ በመታጣቱ፣ የኑሮ ውድነት እንኳን ያጣ የነጣውን ፣ መለስተኛ ገቢ ያለውንም ሁሉ ማስጨነቁ አልቀረም።

ስለሆነም በሰፊው ቁጠባ በማድረግ ኑሮን ለመግፋት መጣር የግድ ነው። የኑሮ ውድነት በድሬዳዋ፣ ምን እንዳስከተለ ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር አንድ ዘገባም ሆነ ታሪክ አለው።

ዩሐንስ ገ/እግዚአብሔር

ተክሌ የኋላ

ነጋሽ መሐመድ

►◄