1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኑሮ ውድነትና የዋጋ ቁጥጥር በኢትዮጵያ

ረቡዕ፣ ጥር 4 2003

የኢትዮጵያ መንግሥት ባለፈው ሣምንት ነጋዴዎችን በምርቶች ማስወደድ ድርጊት በመውቀስ በመሠረታዊ የፍጆታ ምርቶች ላይ የዋጋ ቁጥጥር ደምብ አውጇል።

https://p.dw.com/p/Qqtz
ምስል picture alliance/kpa

አዋጁ እንደተባለው የገበያውን ሁኔታ ሊያረጋጋ መቻሉ ብዙዎች ባለሙያዎችን ሲያጠራጥር በነጋዴዎች ዘንድ ደግሞ ብሶትን ማስከተሉ አልቀረም። በጉዳዩ የቀድሞውን የፓርላማ የሕዝብ ተወካይ አቶ ተመስገን ዘውዴንና አዲስ-ፎርቹን በመባል የሚታወቀውን ነጻና የግል ሣምንታዊ መጽሄት ዋና አዘጋጅ አቶ ታምራት ገ/ጊዮርጊስ አነጋግረናል፤ ያድምጡ!

መሥፍን መኮንን

ተክሌ የኋላ