1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኔቶና የባህረ ሰላጤ ሀገሮች ምክክር

ሐሙስ፣ ሚያዝያ 16 2000

የሰሜን አትላንቲክ የጋራ መከላከያ ኪዳን፤ ኔቶ በዛሬው ዕለት በባህሬን ከተማ ከባህረ ሰላጤው የትብብር ምክር ቤት አባል መንግስታት ጋር የአንድ ቀን ጉባዔ አካሄደ። ኔቶ በሜድትሬንያን ባህር አካባቢ ካሉት ሀገሮች ጋር ቀደም ሲል የመሰረተውን ዓይነቱን ትብብር ወደፊት ወደ ባህረ ሰላጤው ሀገሮች የማስፋፋት ዕቅድ አለው።

https://p.dw.com/p/E86r
የኔቶ ዋና ጸሀፊ ያፕ ደ ሆፕ ሼፈር
የኔቶ ዋና ጸሀፊ ያፕ ደ ሆፕ ሼፈርምስል AP