1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የኔቶ መሪዎች ጉባኤ

ረቡዕ፣ ነሐሴ 28 2006

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሐገራት መሪዎች ነገ ኒዉ ፖርት ብሪታንያ ዉስጥ ይሠበሰባሉ።ጉባኤዉ የሚደረገዉ ምዕራባዉያኑ መንግሥታት በዩክሬን ሠበብ ከሩሲያ ጋር የገጠሙት ጠብ በተባባሳበት ወቅት በመሆኑ የጉባኤዉ ዋዜማና ሒደት የቀዝቀዛዉ ዘመንን ፖለቲካዊ ጠረን የተላበሰ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1D5xK
ምስል picture-alliance/AP Photo

የሰሜን አትላንቲክ ጦር ቃል ኪዳን ድርጅት (ኔቶ) አባል ሐገራት መሪዎች ነገ ኒዉ ፖርት ብሪታንያ ዉስጥ ይሠበሰባሉ።ጉባኤዉ የሚደረገዉ ምዕራባዉያኑ መንግሥታት በዩክሬን ሠበብ ከሩሲያ ጋር የገጠሙት ጠብ በተባባሳበት ወቅት በመሆኑ የጉባኤዉ ዋዜማና ሒደት የቀዝቀዛዉ ዘመንን ፖለቲካዊ ጠረን የተላበሰ ነዉ።ጉባኤተኞች የጦር ድርጅታቸዉ (ኔቶ) ሩሲያን በሚያዋስኑ ሐገራት ቢያንስ አምስት የጦር ሰፈሮች እንዲመሠርት የቀረበዉን ዕቅድ ያፀድቃሉ ተብሎም ይጠበቃል።

ይልማ ኃይለ ሚካኤል

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ