1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ጨዋታ እና የአፍሪቃዉያኑ አንድነት

ማክሰኞ፣ ሐምሌ 6 2002

በደቡብ አፍሪቃ በተካሄደዉ 19ኛዉ የአለም የእግር ኳስ ጨዋታ አፍሪቃዊትዋ አገር ጋና ምንም እንኳ ለሩብ ፍጻሜ ባትደርስም በዉድድሩ ድል መቀዳጀትዋን አስመስክራለች።

https://p.dw.com/p/OHyb
ምስል AP

ጋና ባሳየችዉ ግጥምያ ለአህጉሩ ህዝብ የተስፋ እና የህብረት ስሜትን አጎናጽፎታል። በአፍሪቃ ምድር ለመጀመርያ ግዜ የተካሄደዉም የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ግጥምያ የአህጉሪትዋን ህዝቦች ታታሪነትም ማሳያ ምልክት እንደነበረም ተነግሮአል። የዶቸ ቬለዋ ሽቴፈኔ ዱክስታይን የአለም አቀፉ የእግር ኳስ ግጥምያ እና የአፍሪቃዉን አንድነት በመግለጽ የጻፈችዉን ዘገባ አዜብ ታደሰ እንዲህ ታቀርበዋለች።

አዜብ ታደሰ

ተክሌ የኋላ