1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካና የአፍሪቃ የንግድ ትብብር

ሐሙስ፣ ሰኔ 7 2004

በአሜሪካና ከሰሃራ በስተደቡብ ባሉ የአፍሪቃ አገራት መካከል ባለዉ የኤኮኖሚ ትብብር ላይ የሚመክረዉ ዓመታዊ ጉባኤ ትናንት ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ ተከፈተ። ጉባኤዉ በተለይ የአፍሪቃ አገራትን የመሠረተ ልማት ግንባታ በማጠናከር ላይ ያተኮረ

https://p.dw.com/p/15ElN
ምስል AP

በአሜሪካና ከሰሃራ በስተደቡብ ባሉ የአፍሪቃ አገራት መካከል ባለዉ የኤኮኖሚ ትብብር ላይ የሚመክረዉ ዓመታዊ ጉባኤ ትናንት ዋሽንግተን ዲሲ ዉስጥ ተከፈተ። ጉባኤዉ በተለይ የአፍሪቃ አገራትን የመሠረተ ልማት ግንባታ በማጠናከር ላይ ያተኮረ ዉይይት እንደሚካሄድበት ተገልጿል።

 አበበ ፈለቀ ዘገባ

ሸዋዬ ለገሠ

ነጋሽ መሐመድ