1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካንና እሥራኤል የተቃቃሩበት ጉዳይ፣

ማክሰኞ፣ መጋቢት 7 2002

የእሥራኤል ጠ/ሚንስትር ቤንያሚን ኔታንያሁና የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ፣ ዘጋቢአችን ዜናነህ መኮንን እንዳለው፣ ከከፍተኛ የዲፕሎማቲክ መሻከር ላይ ደርሰዋል።

https://p.dw.com/p/MUZm
ምስራቅ እየሩሳሌም ራማት፤ ሾልሞ አካባቢምስል AP

በምሥራቅ ኢየሩሳሌም 1,600 አዳዲስ ቤቶች ግንባታ ሰበብ የሆነው ዲፕሎማሲያዊው ውጥረት በአሥራኤልና በአሜሪካ መካከል ከ 35 ዓመት በፊት አጋጥሞ እንደነበረው ዓይነት ነው ተብሏል። ይህ፣ የአሁኑ የአሜሪካና የአሥራኤል መወዛገብ አንዳንድ የሊኩድ ፓርቲ አባላት እንደሚሉት፣ «ኦባማ፣ የአሥራኤልን ጠ/ሚንስትር (ቤንያሚን ኔታንያሁን) ከሥልጣን ለማስወገድ የአጅ አዙር ጨዋታ ነው የያዙት።»

ዜናነህ መኮንን

ተክሌ የኋላ

ሸዋዬ ለገሠ