1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካን እና የሰሜን ኮሪያ ድርድር መገታት

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 10 2004

የሰሜን ኮሪያውን መሪ የ ኪም ዦንግ ኢልን ሞት ተከትሎ አሜሪካንና ሰሜን ኮሪያ የሚያካሂዱት ድርድር ላልተወሰነ ጊዜ መቋረጡ ተነገረ

https://p.dw.com/p/13WJb
epa03038993 U.S. Secretary of State Hillary Clinton (R) delivers remarks about the death of North Korean dictator Kim Jong Il after a bilateral meeting with Japanese Foreign Minister Koichiro Gemba (L) at the State Department in Washington, DC USA 19 December 2011. Reports state that the communist country's Leader is believed to have died of a heart failure while on a train trip in North Korea. EPA/JIM LO SCALZO +++(c) dpa - Bildfunk+++
ክሊንተን መግለጫ ሲሰጡምስል picture-alliance/dpa

። ከዋይት ሃውስ እንደተሰማው በፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ አዲስ መርህ መሠረት የሚካሄደው ይኽው ድርድር በነበረበት እንደቆመ ነው ። ይኽው ንግግር አሜሪካ የምግብ እርዳታ እንድትሰጥ ሰሜን ኮሪያ ደግሞ በምትኩ የኒዩክልየር መርሃ ግብሯን እንድታቆም የሚጠይቅ ነበር ። ዝርዝሩንየዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ልኮልናል ።
አበበ ፈለቀ
ሂሩት መለሰ
ሸዋዮ ለገሰ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ