1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካዉ እጩ አምባሳደር መርሕና ኢትዮጵያ

ሐሙስ፣ ጥር 27 2002

የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ የፖለቲካ እስረኞችን እንዲፈታ፥የፕረስ ነፃነትን እንዲያከብርና በመጪዉ ግንቦት የሚደረገዉ ምርጫ ነፃና ትክክለኛ እንዲሆን ይጥራሉ

https://p.dw.com/p/LsxJ
ምስል AP GraphicsBank/DW

በኢትዮጵያ የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር እንዲሆኑ የታጩት ዲፕሎማት ዶናልድ ቡዝ ሹመታቸዉ ከፀደቀ የኢትዮጵያ መንግሥት ሠብአዊ መብትና ዲሞክራሲን እንዲያከብር ግፊት እንደሚያደርጉ አስታወቁ።ቡዝ ሹመታቸዉ ለሚያፀድቀዉ ለሐገራቸዉ ምክር ቤት የዉጪ ግንኙነት ኮሚቴ በሰጡት ማብራሪያ እንዳሉት ለሁለቱ ሐገሮች የጋራ ጥቅሞች መከበር ይሠራሉ።የኢትዮጵያ መንግሥት ደግሞ የፖለቲካ እስረኞችን እንዲፈታ፥የፕረስ ነፃነትን እንዲያከብርና በመጪዉ ግንቦት የሚደረገዉ ምርጫ ነፃና ትክክለኛ እንዲሆን ይጥራሉ።የዋሽንግተኑ ወኪላ ዘገባ አለዉ።n

Abebe Alemayehu

Negash Mohammed