1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካዉ የአፍሪቃ ጉዳዮች ተመራማሪ ዘገባ

ዓርብ፣ ሰኔ 11 2002

የኢትዮጽያ መንግስት ወደ አንድ ፓርቲ አገዝዛ እያመራ እንደሆነ ተገለጸ። ትናንት በአሜሪካ የተወካዮች ምክር ቤት ፊት ቀርበዉ ቃላቸዉን የሰጡት የኮንግረስ የአፍሪቃ ጉዳዮች ተመራማሪ

https://p.dw.com/p/Nwx2
ምስል picture-alliance/dpa

ጠ/ሚ መለስ ዜናዊ ከወታደራዊዉ መሪ መንግስቱ ሃይለማሪያም በላይ በስልጣን ላይ መቆየታቸዉን ገልጸዉ ያለፈዉ ምርጫ አገሪቷ ወደ አንድ ፓርቲ አገዛዝ እያመራች መሆኑን አመላካች ነዉ ብለዋል። የምክር ቤቱ እንደራሴዎች በየበኩላቸዉ አሜሪካ በኢትዮጽያ ላይ የምትከተለዉን ፖሊሲ ዳግም እንድትፈትሽ ጥያቄ አቅርበዋል። የዋሽንግተኑ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ አለዉ

አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ

ሂሩት መለሰ