1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ የሎተሪ ቪዛና ክስ

ዓርብ፣ ሰኔ 17 2003

የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በዘንድሮዉ ሎተሪ እጣ የወጣላቸዉን የሃያ-ሁለት ሺሕ ሰዎች ዉጤት ሠርዟል።

https://p.dw.com/p/RVip
አረንጓዴ ካርድምስል AP

የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር አሜሪካ መግባትና መስራት የሚያስችለዉን የዘንድሮዉን የሎተሪ ቪዛ በመሠረዙ ተከሠሠ።ክሱን የመሠረተዉ ሗይት ኤንድ አሶሽየትስ የተሰኘዉ የጥብቅና ተቋም እንደሚለዉ የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት የእድለኞችን ዉጤት መሠረዙ የአሜሪካንን ቃል የመጠበቅ መርሕ የሚጥስ ነዉ።የዩናይትድ ስቴትስ ዉጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በዘንድሮዉ ሎተሪ እጣ የወጣላቸዉን የሃያ-ሁለት ሺሕ ሰዎች ዉጤት ሠርዟል።መስሪያ ቤቱ ዉጤቱን ለመሠረዙ የሰጠዉ ምክንያት ዕጣ አዉጪዉ ኮምፒዉተር ተበላሽቷል የሚል ነዉ።

አበበ ፈለቀ

ነጋሽ መሐመድ

ሂሩት መለሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ