1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሜሪካ ፕሬዝዳንትና ጄነራል ማክሪስታል

ሐሙስ፣ ሰኔ 17 2002

የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ባራክ ኦባማ ትላንት በአፍጋኒስታን የሚገኙትን የጦር አዛዣቸውን አሰናብተዋል።

https://p.dw.com/p/O2Us
ምስል AP

ጄነራል እስታሊን ማክሪስታል ለስንብት የበቁት ሮሊንግ ስቶን ለተሰኘ መጽሄት በሰጡት መግለጪያ ነው። ማክሪስታል በዚህ መግለጪያቸው የኦባማን አንዳንድ ሹማምንቶች ወረፍ አድርገዋል። የአፍጋኒስታን የጦር ስትራቴጅን በተመለከተም የኦባማን አስተዳደር መጎንተላቸው ተዘግቧል። ፕሬዝዳንት ኦባማ ም ከባድ ያሉትን ውሳኔ ትላንት ይፋ አድርገዋል። ጄነራል ማክሪስታልን አሰናብተው ጀነራል ፔትሬይስን ሾመዋል። አበበ ፈለቀ ከዋሽንግተን ዲሲ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ
አርያም ተክሌ