1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ክርክር

ቅዳሜ፣ መጋቢት 12 2007

የኢትዮጵያ መጪውን ምርጫ ምክንያት በማድረግ ፊት ለፊት ቀርበው ስለተከራከሩት አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች ፤

https://p.dw.com/p/1Ev3U
Karte Äthiopien englisch

የኢትዮጵያ መጪውን ምርጫ ምክንያት በማድረግ አምስት የፖለቲካ ፓርቲዎች በቴሌቪዥን ቀርበው ፤ ፊት ለፊት ተከራክረዋል። ክርክሩ በፌደራሊዝም ላይ ያተኮረ ሲሆን ተሳታፊዎቹ ፓርቲዎች ደግሞ፤ ኢሀዲግ፤ አንድነት፤ ኢ ዴ ፓ ፣ መኢብን እና መኢአድ ናቸው። ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር ፤ ከአዲስ አበባ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ዮሀንስ ገብረ እግዚያብሄር

ልደት አበበ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ