1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአምዓቱ የልማት ግብ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 4 2002

የእናቶች ጤና ለመጠበቅ፤ እንዲሁም በወሊድ ወቅት የሚቀጠፈዉን ነፍሳቸዉን ለመታደግ የታቀደዉ የተመድ የአምዓቱ የልማት ግብ መሳካቱ እያሳሰበ ነዉ።

https://p.dw.com/p/Ohdn
የሴራሊዮን እናቶችና ህፃናትምስል picture-alliance/ dpa

በርካታ አዳጊ አገራት ይህን የልማት ግብ ለማሳካት የሚረዷቸዉን የተለያዩ ስልቶችና ፕሮጀክቶች ቀርፀዉ ቢንቀሳቀሱም ሙሉ በሙሉ ከታሰበዉ ለመድረስ ቀሪዎቹ አምስት ዓመታት አጭር መስለዉ ነዉ የሚታዩት።

ሸዋዬ ለገሠ

ተክሌ የኋላ