1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአረንጓዴ ኢኮኖሚ እና የአካባቢ አየር ለውጥ ጉባኤ

ሰኞ፣ መስከረም 19 2007

በአዲስ አበባ የአፍሪቃ አዳራሽ ዛሬ በአረንጓዴ ኤኮኖሚ እና በአካባቢ አየር ለውጥ ላይ ያተኮረ ጉባኤ ሲካሄድ ውሏል። የጉባዔው ተሳታፊዎች እንዳመለከቱት፣ ተፈጥሮን በሚጠብቅ እና የአካባቢ አየርን በማይበክል ሁኔታ ምርታማነትን በዘላቂነት

https://p.dw.com/p/1DNHF
Feld in Indien
ምስል CC/Peter Blanchard

ማዳበር የ« አረንጓዴው ኤኮኖሚ» ዋና መሰረት ነው። የአረንጓዴ ልማት፣ የአካባቢ አየር ለውጥ፣ የኢንዱስትሪ ምርት ውጤቶች እና መሰል ጉዳዮች በዓለም አቀፍ ደረጃ ብዙ በማወያየት ላይ ያሉ ርዕሶች ናቸው፤ ጉባኤው የተከታተለው የአዲስ አበባው ወኪላችን ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ጌታቸው ተድላ ኃይለ ጊዮርጊስ

ልደት አበበ

አርያም ተክሌ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ