1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአረንጓዴ ጀግና

ረቡዕ፣ ሰኔ 26 2005

ከስምንት ሺህ በላይ ልዩ ልዩ አገር በቀል እጽዋትን ተክለዋል። ባህር ዳር በአባይ ወንዝ ዳርቻ። በዚህ ተግባር ከተሰማሩ ከአስር ዓመት በላይ ሆኗል። የተከሏቸዉ ታዲያ እንደዉ ችግኝ ተተከለ ለማለት ብቻ ሳይሆን ለፍሬ በቅተዋል።

https://p.dw.com/p/190jx
ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ