1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአረፋ በዓልና የተፈቱት የፀረ-ሽብር ሕግ ተከሳሾች

ሰኞ፣ መስከረም 2 2009

የኢድ አልአድሃ ወይም የአረፋ በዓል በእስልምና ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ የኃይማኖትና ባህላዊ ስርዓት በድምቀት ተከበረ።

https://p.dw.com/p/1K0iT
Äthiopien Begnadigung von Häftlingen
ምስል DW/Y. Geberegziabeher

[No title]

የኢድ አልአድሃ ወይም የአረፋ በዓል በእስልምና ተከታዮች ዘንድ በተለያዩ የኃይማኖትና ባህላዊ ስርዓት በድምቀት ተከብሮአል። በፀረ - ሽብር ሕግ ተፈርዶባቸዉ እስር ላይ የነበሩትና ባለፈዉ ሳምንት ቅዳሜ በምህረት ከተለቀቁት መካከል አቶ አቡበከር አህመድና አቶ ከሚል ሸምሱ ቤት በመሄድ ከበዓሉ የተቋደሰዉ የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዘገባ አጠናቅሮ ልኮልናል።

ዮኃንስ ገ/ እግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ