1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአራት የአውሮጳ ህብረት ሀገራት መሪዎች ስብሰባ

ማክሰኞ፣ ሰኔ 3 2006

የስዊድን ጠቅላይ ሚንስትር ፍሬድሪክ ራይንፌልት ትናንት በሀርፕሱንድ ከተማ የጠሩት ሦስት የአውሮጳ ህብረት አባል ሀገራት መራሕያነ መንግሥት የተካፈሉበት ጉባዔ ዛሬም ቀጥሎ ዋለ። በዚሁ የሁለት ቀናት ስብሰባ ላይ የተጋበዙት የጀርመን መራሒተ

https://p.dw.com/p/1CFYN
ምስል Reuters

መንግሥት አንጌላ ሜርክል፣ የብሪታንያ ጠቅላይ ሚንስትር ዴቪድ ካምረን እና የኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚንስትር ማርክ ሩተር ናቸው። መሪዎቹ በአውሮጳ በሚቀጥሉት ዓመታት በፖለቲካው እና በኤኮኖሚው ሊለወጡ ስለሚገቡ ጉዳዮች፣ እንዲሁም፣ በቀጣዩ የህበረቱ ኮሚሽን ፕሬዚደንት ምርጫ ላይ መክረዋል።

ቴድሮስ ምሕረቱ

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ