1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአርቲስት ሀብተ ሚካኤል ደምሴ የጥበብ ሕይወት

ማክሰኞ፣ መስከረም 30 2010

አርቲስት ሀብተ ሚካኤል ደምሴ ትናንት አዲስ አበባ አበበ ቢቂላ ስቴድየም አካባቢ ተሽከርካሪውን አቁሞ ሲሻገር ድንገት በአውቶቡስ ተገጭቶ ሕይወቱ ማለፏ ተሰምቷል። መረጃዎች እንደሚጠቁሙት አርቲስቱን ወዲያውኑ ባካባቢው ወደሚገኘው ጳውሎስ ሀኪም ቤት በመውሰድ  ሕይወቱን ለማትረፍ ሙከራ ቢደረግም፣ ሙከራው ሳይሳካ ቀርቷል።

https://p.dw.com/p/2laun
Symbolbild Nachruf
ምስል Fotolia/Fiedels

«አርቲስት ሀብተሚካኤል ደምሴ ማሲንቆን ያናግራታል።» የሙያ ባለሙያዎቹ

የአርቲስት ሀብተ ሚካኤል ስርዓተ ቀብር ዛሬ በአስኮ ቅዱስ ገብርኤል ቤተ ክርስትያን ቤተሰብ፣ ወዳጅ ዘመድ እና አድናቂዎቹ በተገኙበት ተፈጽሟል። የአዲስ አበባ ዘጋቢያችን ስለአርቲስት ሀብተ ሚካኤል ደምሴ የጥበብ ሕይወት ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረእግዚአብሔር

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሠ