1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአርቲስት ጥላሁን ገሰሰን የመጨረሻ ህይወት የሚያሳየው ዘጋቢ ፊልም ያስነሳው የባለቤትነት ክርክር

ሰኞ፣ ነሐሴ 18 2001

በቅርቡ በ «አዲስ ጥበብና ባህል ተቋም »ተሰርቶ የወጣው የአርቲስት ጥላሁን ገሰሰን የመጨረሻ ህይወት የሚያሳየው ዘጋቢ ፊልም እያወዛገበ ነው ።

https://p.dw.com/p/JHVc

የአርቲስቱ ልጆች ፊልሙ በህገ ወጥ መንገድ ታትሞ ለግል ጥቅም እየዋለ ነው ሲሉ ፣ የአዲስ ጥበብና ባህል ተቋም ደግሞ ከአርቲስቱ ባለቤት ሙሉ ህጋዊ ፈቃድ እንደተሰጠውና የቅጂ ባለቤትነት መብት እንዳለውም ይናገራል ። የዋሽንግተን ዲሲው ዘጋቢያችን አበበ ፈለቀ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

አበበ ፈለቀ ፣ ሂሩት መለሰ