1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአርክቲክ በረዶ

ማክሰኞ፣ ነሐሴ 13 2000

በአፍሪቃ የሚካሄደዉ የአየር ጠባይ ለዉጥን የተመለከተዉ ጉባኤ የበለፀጉ አገራት የአደገኛ ጋዞችን ልቀት እንዲቆጣጠሩ ጫና የማሳደር ሃሳብ ሰንቋል።

https://p.dw.com/p/F147
የሰሜን ዋልታዉ በረዶ
የሰሜን ዋልታዉ በረዶምስል AP/Stockholm University, Martin Jakobsson

በተመሳሳይ ዓለምን እያሰጋ የመጣዉን የሙቀት መጠን መጨመር የሚያባብሱ ምክንያቶችን ለመግታት ወጣቱ ትዉልድ የተሻለ አስተዋፅኦ ማድረግ ይጠበቅበታል የሚል ጥሪም ከተመድ ዋና ሐፊ ባን ጊ ሙን መተላለፉን ተከትሎ ወጣቶች የበኩላቸዉን እያደረጉ ነዉ።