1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአሳማ ጉንፋን፣

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 27 2001

መላው ዓለም በያመቱ የሚታሰበውን የዓለም ጤና ጥበቃ ዕለት፣ ዘንድሮም፣ ባለፈው መጋቢት 29 ፣ በጎርጎሪዮሳውያኑ ቀመር ሚያዝያ 7 ቀን ካከበረ ወዲህ

https://p.dw.com/p/Hg2r
የአሳማ ጉንፋን፣
የአሳማ እርባታና የአሳማ ጉንፋን፣ምስል AP

እንሆ በ 3 ሳምንት ገደማ ውስጥ ዓለምን የሚያሸብር አዲስ ተዛማች በሽታ አገርሽቷል። የአሳማ ጉንፋን የተባለ! ይኸው በሽታ በቅድሚያ ሜክሲኮን ክፉኛ መጠናወቱ ቢገለጽም፣ አጎራባቾችን ሀገራትና መላውን ዓለም ሥጋት ላይ መጣሉ አልቀረም። የዚህ በሽታ መነሻው ምንድን ነው? ምልክቶቹ ምን ይመስላሉ? መከላከያውስ ምን ይሆን? በዋሽንግተን ና በርሊን የሚገኙት ዘጋቢዎቻችን ፣ አበበ ፈለቀና ይልማ ኃይለ ሚካኤል፣ ስለዚህ በሽታ ያጠናቀሩት ዘገባ ፣ በዛሬው ጤናና የአካባቢ ጥበቃ ክፍለ-ጊዜ ይቀርባል።

ተክሌ የኋላ፣

►◄