1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የፖለቲካ ተቃዋሚዎች ወቀሳ  

ሰኞ፣ ኅዳር 5 2009

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ እለታዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴን እንዳናካሂድ እንቅፋት ሆኖብናል ሲሉ የተለያዩ የየፖለቲካ ፓርቲ አመራሮች አስታወቁ። የፓርቲ አመራሮቹ እንዳሉት እስከ ዛሬዋ ዕለት ድረስ አባላቶቻቸዉ እየታሰሩና እየተዋከቡ መሆኑን ገልፀዋል።

https://p.dw.com/p/2SgQC
Karte Äthiopien Amhara, Tigray, Oromia Englisch


የመንግሥት ተቃዋሚዎቹ በተለይ እለታዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴአቸዉ እየደረሰ ባለዉ ተጽእኖ ለኮማንድ ፖስቱ ማብራርያ እንደጠየቁና ምላሽ ግን እንዳጡ ተናግረዋል።  

 
ዮኃንስ ገብረግዚአብሔር


አዜብ ታደሰ 
ነጋሽ መሐመድ 

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ