1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ

ረቡዕ፣ ጥቅምት 2 2009

አዋጁን በተመለከተ የተለያዩ የኅብረተሰብ ክፍሎችን አስተያየት አሰባስበናል ።

https://p.dw.com/p/2RAQ5
Äthiopien Unruhen
ምስል Getty Images/AFP/Z. Abubeker

VOX POP About state of emergency in ETh - MP3-Stereo

በኢትዮጵያ ለወራት የዘለቀዉን ፀረ-መንግስት የተቃዉሞ አመጽን ተከትሎ እየደረሰ ያለዉን የሰዉ ህይወት መጥፋትና  የንብረት  ዉድመት ተከትሎ መንግስት ለስድስት ወራት የሚቆይ የአስቸኳዋይ ጊዜ አዋጅ ማዉጣቱ ይታወቃል። አዋጁን በተመለከተ የተለያዩ  የኅብረተሰብ ክፍሎች የሰጡን አስተያየት አሳስበዋል።