1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአባይ ወንዝ አጠቃቀምና ስብሰባና ዉዝግቡ

ማክሰኞ፣ ሚያዝያ 12 2002

ሥብሰባዉ ያለዉጤት ያበቃዉ ግብፅና ሱዳን ከሌሎቹ ከስምንቱ የተፋሰሱ አካባቢ ሐገራት የተለየ አቋም በየመያዛቸዉ ነዉ ---

https://p.dw.com/p/N14n
አባይምስል picture-alliance / dpa


የአባይ ወንዝና የተፋሰሱ አካባቢ ሐገራት ባለሥልጣናት ሥለ ወንዙ አጠቃቀም የጋራ ሥምምነት ለማፅደቅ ሸርም-አልሼክ ግብፅ ዉስጥ ባለፈዉ ሳምንት ያደረጉት ስብሰባ ያለስምምነት ተበተነ። ሥብሰባዉ ያለዉጤት ያበቃዉ ግብፅና ሱዳን ከሌሎቹ ከስምንቱ የተፋሰሱ አካባቢ ሐገራት የተለየ አቋም በየመያዛቸዉ ነዉ ተብሏል።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ጌታቸዉ ተድላ በአባይ ወንዝና በተፋሰሱ ላይ ጥናት ያደረጉ ባለሙያን አነጋግሮ ነበር።

ጌታቸዉ ተድላ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ