1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአትዮጵያ መንግሥት፣ የሽብር ሤራ አከሸፍሁ ሲል መግለጫ መስጠቱ፣

ሰኞ፣ ሚያዝያ 19 2001

የኢትዮጵያ ፣የብሔራዊ መረጃና ደኅነነት አገልግሎት፣ እንዲሁም የፌደራል ፖሊስ የጋራ ፀረ-ሽብር ግብረ-ኀይል፣ ባለፈው ዓርብ፣ «በህገ-መንግሥቱና በህገ-መንግሥታዊ ሥርዓቱ ላይ የተቃጣ ፣

https://p.dw.com/p/HfO0
ከኢትዮጵያ፣ መልክዓ-ምድራዊ ገጾች አንዱ፣ምስል picture-alliance / dpa

የተደራጀ የሽብር ሤራ አክሽፌአለሁ» ሲል መግለጫ አውጥቷል። መግለጫው አያይዞ፣ \{የሽብር ሤራውን የቃጣው በእነዶክትር ብርሃኑ ነጋ የተደራጀ የግንቦት 7 ንቅናቄ የተሰኘው ቡድን ነው» ሲልም ጠቁሞአል።የመግለጫውን ይዘት መነሻ በማድረግ ታደሰ እንግዳው የሚከተለውን ዘገባ ልኮልናል።

ታደሰ እንግዳው፣

ተክሌ የኋላ፣

►◄