1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአቶም ደህንነት ጥበቃ ጉባኤ

ረቡዕ፣ ሚያዝያ 6 2002

በፕሪዘዳንት ባራክ ኦባማ የተጠራዉ የአቶም ደህንነት ጉባኤ የጋራ መግባባት ላይ በመድረስ ተጠናቅቆአል።

https://p.dw.com/p/MwMh
ምስል picture-alliance/dpa

በዚሁ ጉባኤ ማጠቃለያ ላይ በርካታ አገራት የአቶም እና የዩራንዪም ንጥረ ነገሮቻቸዉን ለማስወገድ አልያም በተጠበቀ ቦታ ለማኖር ተስማምተዋል። ፕሪዝደንት ባራክ ኦባማ የጉባኤዉ ዉጤት አቶም በሽብርተኞች እጅ እንዳይገባ የተወሰደ ታላቅ እርምጃ ነዉ ሲሉ መግለጻቸዉ ታዉቋል። የዋሽንግተን ዲሲሱ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዘገባ ልኮልናል።

አበበ ፈለቀ፣ አዜብ ታደሰ
አርያም ተክሌ