1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአቶ አንዳርጋቸዉ የእስር ይዞታና የብሪታንያ መንግሥት

ሰኞ፣ ሰኔ 22 2007

የብሪታንያ መንግሥት ዲፕሎማት ኢትዮጵያ ዉስጥ በእስር ላይ የሚገኙትን የግንቦት ሰባት የአመራር አካል አቶ አንዳርጋቸዉ ፅጌን መጎብኘታቸዉን ዘገባዎች ያመለክታሉ።

https://p.dw.com/p/1FpkO
Philip Hammond, G7 Außenministertreffen in Lübeck
ምስል picture-alliance/dpa/M. Schreiber

[No title]

ሮይተርስ ከለንደን እንደዘገበዉ የብሪታንያ ዜግነት ያላቸዉ አቶ አንዳርጋቸዉ የሚገኙበት የእስር ሁኔታ ተቀባይነት እንደሌለዉ ያመለከተዉ የብሪታንያ መንግሥት፤ ድርጊቱም የሁለቱን ሃገራት ግንኙነት ሊጎዳ እንደሚችል ገልጿል። በጉዳዩ ላይ የለንደን ዘጋቢያችን ድልነሳ ጌታነህን ሸዋዬ ለገሠ በስልክ አነጋግራዋለች።

ድልነሳ ጌታነህ/ሸዋዬ ለገሠ

አርያም ተክሌ