1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአንድነት የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴ ዘመቻ

ሐሙስ፣ ኅዳር 25 2007

«የሚሊዮኖች ድምፅ ለሕሊና እስረኞች በሚል ርዕሥ በተለያዩ ማሕበራዊ መገኛኝ ዘዴዎች ያደረገዉ ዘመቻ የዝግጅት ችግር እንደነበረበት አምኗል።ይሁንና ፓርቲዉ አክሎ እንዳለዉ ዘመቻዉ ከችግሩም ጋር ሆኖ ዉጤቱ አበረታች ነበር

https://p.dw.com/p/1DzJe
ምስል picture-alliance/dpa

ኢትዮጵያ መንግሥት ተቃዋሚ ፓርቲ አንድነት ለዴሞክራሲና ለፍትሕ (አንድነት-ባጭሩ) እስረኞችን ለመዘከር ለአንድ ሳምንት ያደረገዉ የማሕበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ዘመቻ ባለፈዉ ዕሁድ ተጠናቅቋል።ፓርቲዉ «የሚሊዮኖች ድምፅ ለሕሊና እስረኞች» በሚል ርዕሥ በተለያዩ ማሕበራዊ መገኛኝ ዘዴዎች ያደረገዉ ዘመቻ የዝግጅት ችግር እንደነበረበት አምኗል።ይሁንና ፓርቲዉ አክሎ እንዳለዉ ዘመቻዉ ከችግሩም ጋር ሆኖ ዉጤቱ አበረታች ነበር።የአዲስ አበባዉ ወኪላችን ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር የሚከተለዉን ዘገባ ልኮልናል።

ዮሐንስ ገብረ እግዚ አብሔር

ነጋሽ መሐመድ

ተክሌ የኋላ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ