1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአንድነት ፓርቲ ሊቀመንበር እሥራት መታሰቢያ፣

ማክሰኞ፣ ታኅሣሥ 20 2002

ለ 2ኛ ጊዜ ወደ ወህኒ ከተወረወሩ ፣ አንድ ዓመት የሞላቸው የወ/ት ብርቱካን ሚደቅሣ እሥራት ፣ ህጋዊ መሠረት የሌለውና ፈጸሙ የተባለው ወንጀል ፤

https://p.dw.com/p/LGgl
ምስል AP

ለእሥራት የሚያበቃቸው አይደለም ሲሉ የህግ ባለሙያዎች ገለጡ። እነዚሁ የህግ ባለሙያዎች ወ/ት ብርቱካን እርምጃ የተወሰደባቸው በሥልጣን ላይ ያለውን መንግሥት የሚያሰጉ የፖለቲካ ሰው በመሆናቸው ነው ሲሉ ጠቁመዋል።

አበበ ፈለቀ

ተክሌ የኋላ