1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአንድ መቶ ሚሊዮን ዶላር ነዳጅ ዘይት የጫነው የሳውዲ አረቢያው መርከብ መጠለፍ

ማክሰኞ፣ ኅዳር 9 2001

የመርከቧ ባለቤቶች ከወንበዴዎቹ ጋር ድርድር መጀመራቸው ተዘግቧል ።ሆኖም ስለድርድሩ ይዘት አስተያየት ከመስጠት ተቆጥበዋል ።

https://p.dw.com/p/Fxaj
የሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎችምስል AP

የሶማሊያ የባህር ላይ ወንበዴዎች ባለፈው ቅዳሜ የጠለፉት አንድ ግዙፍ የሳውዲ አረቢያ ነዳጅ ጫን መርከብ ሰሜን ሶማሊያ የባህር ዳርቻ መድረሱ ተዘግቧል ።