1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአወሮፓና የአሜሪካን የመረጃ ልውውጥ

ሐሙስ፣ ኅዳር 24 2002

በዚህ ሳምንት ሰኞ ብራሰልስ ቤልጂግ ውስጥ የተሰበሰቡት የአውሮፓ ህብረት የሀገር ውስጥ ጉዳይ ሚኒስትሮች የአውሮፓ ባንኮች የገብዘብ ዝውውርን የሚመለከት መረጃ ዩናይትድ ስቴትስ በይፋ እንድታገኝ በሚያስችላት ፈቃድ ተስማምተዋል ።

https://p.dw.com/p/KpmP

በስምምነቱ መሰረት በእንግሊዘኛው ምህፃር SWFIT ከተባለው በዓለም ዓቀፍ ደረጃ የባንኮችና የፋይናንስ ተቋማትን አሀዛዊ መረጃዎች ከሚያስተላልፈው ማዕከል ዩናይትድ ስቴትስ የምትፈልገውን መረጃ ማግኘት ይፈቀድላታል ።

ሂሩት መለሰ/ሸዋዬ ለገሠ