1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳዉ ኅብረት የምርጫ ታዛቢ ቡድን ዘገባ በተንታኝ እይታ

ማክሰኞ፣ ጥቅምት 30 2003

የግንቦት 2002 ዓ ም፣ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ምርጫን የታዘበው አንድ መቶ ሰባ አባላት የነበሩትን የአውሮጳ ኅብረት የምርጫ ታዛቢዎች ቡድንን የመሩት ታይስ በርማን ትናንት የመጨረሻውን የቡድኑን ዘገባ በብራስልስ አቅርበዋል።

https://p.dw.com/p/Q2V1
ምስል DW

የዘገባውን ይዘት እና አንደምታውን በተመለከተ ለዓለም አቀፍ ውዝግብ መፍትሄ የሚያፈላልገው የክራይስስ ግሩፕ በናይሮቢ የሚገኙትን የምስራቅ አፍሪቃ ተንታኝ ኧርንስት ያን ሆግንዶርንን በስልክ አነጋግሬአቸዋለሁ።

አርያም ተክሌ