1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ሕብረት ማዕቀብና ሶሪያ

ረቡዕ፣ ሰኔ 15 2003

የሶሪያን ፖለቲካዊ ቀዉስ ለማስወገድ ግን የሐገሪቱ መንግሥት ከተቀናቃኞቹ ጋር ሚንስትሮቹ «እዉነተኛ» ያሉትን ድርድር እንዲያደርግ አሳስበዋል

https://p.dw.com/p/RVFF
ምስል picture alliance / dpa

የአዉሮጳ ሕብረት አባል ሐገራት ሚንስትሮች በሶሪያ ላይ ተጨማሪ ማዕቀብ እንዲጣል ዛሬ ወስነዋል። ብሪታንያና ፈረንሳይ ባቀረቡት ዝር ዝር መሠረት ሕብረቱ ለሶሪያ መንግሥት ጋር የንግድ ግንኙነት አላቸዉ ባላቸዉ አራት ኩባንዮች ላይ ማዕቀብ ጥሏል።የሶሪያን ፖለቲካዊ ቀዉስ ለማስወገድ ግን የሐገሪቱ መንግሥት ከተቀናቃኞቹ ጋር ሚንስትሮቹ «እዉነተኛ» ያሉትን ድርድር እንዲያደርግ አሳስበዋል።የሶሪያ መንግሥት የሕብረቱን ዉሳኔ የቅኝ ገዢዎች አስተሳሰብ በማለት ነቅፎታል።ወደ ስቱዱዮ ከመግባቴ በፊት የብራስልሱ ወኪላችንን ገበያዉ ንጉሴን በስልክ አነጋግሬዉ ነበር።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሠ

ቀጣዩን ክፍል ዝለለዉ ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ

ተጨማሪ መረጃ ይፈልጉ