1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ሕብረት የልማት ዕቅድ

ረቡዕ፣ ኅዳር 28 2009

ሕብረቱ ሽትራስቡርግ-ፈረንሳይ ዉስጥ ይፋ ያደረገዉ ሰነድ የተባበሩት መንግሥታት የነደፈዉ ዘላቂ  የልማት ግቦች ዕቅድ አዉሮጳና በመላዉ ዓለም ገቢር የሚሆንበት ሥልት ያካተተም ነዉ

https://p.dw.com/p/2TujQ
Frankreich Straßburg EU Parlament Jean-Claude Juncker
ምስል picture-alliance/dpa/P. Seeger

(Beri.Brüssel) EU-Entwicklungsplan - MP3-Stereo

የአዉሮጳ ሕብረት ኮሚሽን «አዲስ» ያለዉን የሕብረቱን የልማት መርሕ፤ዕቅድና ራዕይ ባለፈዉ ሳምንት ይፋ አድርጓል።ሕብረቱ ሽትራስቡርግ-ፈረንሳይ ዉስጥ ይፋ ያደረገዉ ሰነድ የተባበሩት መንግሥታት የነደፈዉ ዘላቂ  የልማት ግቦች ዕቅድ አዉሮጳና በመላዉ ዓለም ገቢር የሚሆንበት ሥልት ያካተተም ነዉ።ሰነዱ ጉዳዩ የሚመለከታቸዉ ወገኖች ከተወያዩ በኋላ ይፀድቃል ተብሎ ይጠበቃል።ገበያዉ ንጉሴ ዝርዝር ዘገባ ልኮልናል።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

አርያም ተክሌ