1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ ሕብረት የልማት ጉባኤ

ዓርብ፣ ሰኔ 10 2008

ኅብረቱ የልማት አጋሮቹን፤ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች፤ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና የሲቢል ማኅረሰብ ተጠሪዎችን ለጉባኤ ሲጥራ የዘንድሮዉ አስራኛ ዓመቱ ነዉ።

https://p.dw.com/p/1J8xl
ምስል European Union

[No title]

ብራስልስ-ቤልጅግ ዉስጥ ለሁለት ቀን የመከረዉ የአዉሮጳ ኅብረት የልማት ጉባኤ ትናንት ማምሻዉን ተጠናቀቀ። ኅብረቱ የልማት አጋሮቹን፤ የዓለም አቀፍ ድርጅቶች፤ መንግሥታዊ ያልሆኑ ድርጅቶችና የሲቢል ማኅረሰብ ተጠሪዎችን ለጉባኤ ሲጥራ የዘንድሮዉ አስራኛ ዓመቱ ነዉ። የብራስልሱ ወኪላችን ገበያዉ ንጉሴ እንደዘገበዉ ግን የዘንድሮዉ ጉባኤ ከዚሕ ቀደም ከተደረጉት ዘጠኝ ተመሳሳይ ጉባኤዎች በይዘትም፤ በተሳታፊዎች ብዛትም የላቀ ነበር።

ገበያዉ ንጉሴ

ነጋሽ መሐመድ

ሸዋዬ ለገሰ