1. ወደ ይዘቱ ዝለል
  2. ወደ ዋናዉ ገፅ ዝለል
  3. ወደ ተጨማሪ የDW ድረ-ገፅ ዝለል

የአዉሮጳ እግር ኳስ ሻምፒዮናና ፓሪስ

ሐሙስ፣ ግንቦት 25 2008

ከጥቂት ቀናት በኋላ የሚጀመረውን የአውሮጳ ዋንጫ ጸጥታ ለማስጠበቅ የፈረንሳይ መንግስት ወደ 100,000የሚጠጉ ፖሊሶች እና ወታደሮች እንደሚሰማራ አስታውቋል።

https://p.dw.com/p/1Izfg
Frankreich Parc des Princes in Paris
ምስል picture-alliance/dpa/EPA/F. Fife

[No title]

በውድድሩ የሚሳተፉ አገራት ብሔራዊ ቡድኖች የሚያርፉባቸው አካባቢዎች፤ስታዲየሞች፤ደጋፊዎች የሚንቀሳቀሱባቸው ቦታዎች ፤አውራ ጎዳናዎች እና የመገበያያ ቦታዎች ከፍተኛ ጥበቃ ይደረግባቸዋል። ፈረንሳይ ፓሪስ የምትገኘው የዶይቼ ቬለ ወኪል ሐይማኖት ጥሩነህ ከ15ኛው የአውሮጳ ዋንጫ ውድድር በፊት እየተደረገ ስላለው ቅድመ-ጥንቃቄ የሚከተለውን ዘገባ ልካለች።

ሃይማኖት ጥሩነህ

አርያም ተክሌ