የአውራምባ ታይምስ ዋና አዘጋጅ ወደ ኢትዮጵያ መመለስ18 ጥቅምት 2006ሰኞ፣ ጥቅምት 18 2006በዮናይትድ ስቴትስ በስደት ላይ ሆኖ የአውራምባ ታይምስ ድረገጽን ያዘጋጅ የነበረው ጋዜጠኛ ዳዊት ከበደ የጥገኝነት መብቱን አስረክቦ ወደ ኢትዮጵያ ተመለሰ።https://p.dw.com/p/1A7Emምስል DWማስታወቂያ ጋዜጠኛ ዳዊት ኢትዮጲያ ውስጥ የበለጠ ለመስራት እንደሚችል ለዶይቸ ቬለ የገለፀ ሲሆን፤ አንዳንድ አስተያየት ሰጪዎች ግን የጋዜጠኛውን ገለልተኝነት ጥያቄ ውስጥ ከተዋል። የዋሽንግተን ዲሲ ወኪላችን አበበ ፈለቀ ዝርዝር ዘገባ ይዟል። አበበ ፈለቀ ነጋሽ መሐመድ